የዘድኤም ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የኩባንያው ባለአክሲዮኖች በሙሉ በሕግና በኩባንያው መተዳደሪያ
ደንብ መሠረት የሚካሄደው የ7ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ይጋብዛል።
• ቀን፦ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም
• የምዝገባ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
• ስብሰባው የሚጀምርበት ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
• ቦታ፦ ኦሮሚያ የባህል ማዕከል (አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት)፣ አዲስ አበባ
የጉባኤው አጀንዳዎች
1. የ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሪፖርትን መስማት፣ መወያየትና ማፅደቅ፤
2. የኩባንያውን ወቅታዊ የንግድና የስራ እንቅስቃሴ ሁኔታ መገምገም እና መወያየት፤
3. ሌሎች በዕለቱ የሚጸድቁ አጀንዳዎች ።
ለባለአክሲዮኖች የተሰጠ ማሳሰቢያ፦
• ባለአክሲዮኖች ወደ ስብሰባው ሲመጡ የታደሰ ብሔራዊ መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ ይዘው
መገኘት ይኖርባቸዋል።
• በጉባኤው ላይ በአካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ህጋዊ ተወካይ (ውክልና) ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን፣
ተወካዮች የሆናችሁ ውክልናችሁን የሚያረጋግጥ ሰነድ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን
Notice of the 7th Annual Regular General Assembly of Shareholders
The Board of Directors of ZM Trading S.C. invites all esteemed shareholders to attend the 7th Annual Regular
General Assembly.
• Date: June 06, 2018 E.C. (Saturday, June 13, 2026 G.C.)
• Registration Time: 8:00 AM
• Meeting Starts: 9:00 AM• Venue: Oromia Cultural Center (in front of Addis Ababa Stadium), Addis Ababa, Ethiopia
Meeting Agenda
1. Hearing, discussing, and approving the 2017 E.C. Annual Audit and Financial Report.
2. Reviewing and discussing the current business situation and strategic performance of the company.
3. Other agendas to be approved on the day.
Important Note for Shareholders
Please remember to bring a valid identification card (National ID, Passport, or Driver’s License). Shareholders
who cannot attend in person may appoint a proxy. We strongly urge designated proxies to bring valid legal
documents verifying their power of attorney.